Nafikot
465
Drama
13
ዋና
ቪዲዮዎች
መጣጥፍ
ገላ እና አዳነ ይታረቃሉ – ናፍቆት
ዮሃንስ እውነቱን ለገላ ይነግራታል። ቃልአብ ስመኘውን ይጠረጥረዋል።
የቃልአብ አዲስ ምዕራፍ – ናፍቆት
ፀሀይ የግሩምን እውነተኛ ማንነት ትረዳለች። ስመኘው እና ቃልአብ ሌላ ቦታ ለመኖር ይሄዳሉ።
ግሩም ለቃልአብ ያለውን ጥላቻ ያሳውቃል – ናፍቆት
ዮሃንስ ለገላ እውነቱን መናገር ይፈልጋል። ሰናይት የገላ ቤት መኖር ትጀምራለች ግን ለልጆቿ ያላት ጥላቻ ፀብ ይፈጥራል።
ቃልአብ እንዲመለስ ፅሀይ ልታገባው ትወስናለች – ናፍቆት
ግሩም ከፅሀይ ጋር ስላለው ግንኙነት ለገላ መንገር ይፈልጋል:: አኗል ለገላ ብሎ ቃላአብን ወደ ቤት ሊመልሰው ይወስናል።
ገላ ቃላብን ፍለጋ መጀመሯን ልጆቿን ታሳውቃለች – ናፍቆት
ገላ ሙዚቃ አቁማ ጤናዋን መከታተል እንደሚገባት ዶክተሯ ያስረዳታል። ገላ ለልጆችዋ ቃላብን መርሳት እንዳልቻለች ትነግራቸዋለች። ቃላብ እናቱን ለፍቅር ብሎ ትቷት በምጣቱ ይሰቃያል፣ ከጓደኞቹ ጋር በሰላም መኖር ያቅተዋል።
ከናፍቆት ተዋናዮች እና ዳይሬክተር ጋር ቃለመጠይቅ – ናፍቆት