Logo

አደይ እና አቶ ታደሰ ይታረቃሉ ግን ደስታቸው በጊዜ ይቋጫል – አደይ

ቪዲዮ
28 ሜይ

አቤል በኩልኩሊት እርዳታ የወ/ሮ ሮማንን ዲዛይን ያዘጋጃል። አደይ የዝናሽን ተንኮል ትደርስበታለች። ዝናሽ ውሸቷ ሊጋለጥ እንደሚችል ሲገባት መፍራት ትጀምራለች። ማኪ በትግስት እርዳታ የወ/ሮ ሮማንን ዲዛይን ሰርቃ ውድድሩን ለማበላሸት ትሞክራለች። አደይ ትታሰራለች።