abol tv logo

ተዓምር እና ጸሎት እስር ቤት ይገናኛሉ - በሚስጥር

ቪዲዮ10 ጁላይ

ተዓምር በአቶ ስለሺ ሞት ተጠርጠራ እስር ቤት ገብታልች። እስር ቤት ውስጥም ጸሎትን ታገኛታለች። #በሚስጥር ድራማ ዘወትር ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 2፡30 በ #አቦልቲቪ ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 465 እንዳያመልጥዎ!