2
ሻክሚ የኢትዮጵያን ባህላዊ የሙዚቃ ገፀበረከቶች ከዘመናዊው ጋር እያዋሀደ የሚያሳይ ፣ ሪያሊቲ ሚውዚክ ሾው። በኢትዮጵያን ተዝቆ የማያልቅ የሙዚቃ ትውፊ፣ ልዩ ልዩ ባህል፣ ነባሩን ከዘመኑ ጋር አዋህዶ በሚገርም ኃይል ልብን ሰቅሶ በሚይዝ አቀራረብ ወደናተ ያደርሳል።