ዝቅተኛ ገቢ ያለው ቤተሰብ ውስጥ ያደገችው ብሌን አንድ ሀብታም ሰው በማግባት ካደገችበት ትንሽ መንደር ወጥታ ህይወቷን የቀየረች ሴት ነች። ነገር ግን በአንድ ድንገተኛ ክስተት ምክንያት ህይወቷ ይመሰቃቀላል። ከሁለት ልጆቿም ጋር ወደ ቀድሞ ህይወቷ ትመለሳለች፡፡ ኑሮዋም የመኪና ጠለፋ ወንጀል መሪ ከሆነው ወላጅ አባቷ ጋር ይሆናል።
Convenience means managing your DStv account in the palm of your hand. Download the myDStv app
DStv offers a wide range of packages to suit your needs.
Watch the best in local on any device today!
Get DStv today for captivating dramas, movies, thrilling sporting moments and breaking news.