Logo
Derash S1
channel logo

Derash

465DramaPG13
ጋሽ ዝናው በፖሊስ ይያዛሉ – ደረሽ Image : 345
ምስጋና፣ የብሌንን ምስጢር አወቀ – ደራሽ Image : 332
ምስጋና፣ የብሌንን ምስጢር አወቀ – ደራሽእቴነሽ ዋስ ታገኛለች። ብሌን ምስጢሯን ለማጋለጥ ትገደዳለች። እቴነሽ የጀባ እናት መሆኗ ይጋለጣል።
የልኡል አባት ማንነት ይጋለጣል – ደራሽ Image : 324
የልኡል አባት ማንነት ይጋለጣል – ደራሽገሊላ የልኡል አባት ማንነት እንዳወቀች ታጋልጣለች። ፖሊሶች የጌታቸው ገዳይ ማንነትን ለማጋለጥ ይቃረባሉ።
ስንዱ እና ሰለሞን ይጣላሉ – ደራሽ Image : 304
ስንዱ እና ሰለሞን ይጣላሉ – ደራሽሰለሞን እና ስንዱ በደሊና ምክንያት ይጣላሉ። ምስጋና የተሰረቀ ፈተና መኖሩን ለመላኩ ያሳውቃል። ፖሊስ የመብራቱን መጥፋት ምክንያት ይመረምራል።
ጋሽ ዝናው ይነቃል – ደራሽ Image : 302
ጋሽ ዝናው ይነቃል – ደራሽሰለሞን፣ ብሌንን በጋሽ ዝናው መጥፋት ላይ ይጠረጥራታል። ቴዲ ስለ ገሊላ ሁኔታ ይጨነቃል። ደሊና ስለ ጋሽ ዝናው ጤና ትጨነቃለች።
ጋሽ ዝናው፣ ምስጋና ወደቤት እንዲመለስ ያደርጋል – ደራሽ Image : 289
ጋሽ ዝናው፣ ምስጋና ወደቤት እንዲመለስ ያደርጋል – ደራሽመላኩ እና ገሊላ፣ ምስጋናን ባህላዊ መድሀኒት ያስሞክራሉ። ፖሊሶች፣ ጋሽ ዝናው እና ብሌንን እጅ ከፍንጅ ለመያዝ ይሞክራሉ። ጋሽ ዝናው፣ ደሊና ምስጋናን ወደቤት እንድታስመልሰው ያዛታል።
የፈለቀች መታመም ይጋለጣል – ደራሽ Image : 280
የፈለቀች መታመም ይጋለጣል – ደራሽቾምቤ እና መና ችግር ይገጥማቸዋል። መላኩ፣ መና ስራ እንድትለቅ ያስጠነቅቃታል። ዘውዴ፣ ቴዲ መናን እንዲከስ አትፈልግም።
መና ቴዲን ታስፈራራዋለች – ደራሽ Image : 272
መና ቴዲን ታስፈራራዋለች – ደራሽጋሽ ዝናው ምስጋናን ለማግኘት ይሞክራል። ዘውዴ ቴዲ ቁማር እንደጀመረ ከጓደኞቿ ትሰማለች። ጋሽ ዝናው ደሊና ምስጋናን እንድትቀርበው ያዛታል። ስንዱ የጋሽ ዝናውን የድሮ ወዳጅ ትተዋወቃለች።
መብራቱ ደሊና እና ጋሽ ዝናውን ይመረምራል – ደራሽ Image : 266
መብራቱ ደሊና እና ጋሽ ዝናውን ይመረምራል – ደራሽመብራቱ ደሊና ወንጀሏን እንድትናዘዝ ይጠይቃታል። ብሌን፣ መብራቱ ጋሽ ዝናሽን እንደዋሸው ትደርስበታለች። መና ከቴዲ ብር ትበደራለች።
ፖሊስ የጋሽ ዝናውን ግሮሰሪ መመርመር ይጀምራል – ደራሽ Image : 259
ፖሊስ የጋሽ ዝናውን ግሮሰሪ መመርመር ይጀምራል – ደራሽስንዱ፣ የጋሽ ዝናው እና ብሌንን ሚስጥር ልትደርስበት ነው። ልኡል፣ ቴዲ እና ምስጋና ቲሸርት መሸጥ ይጀምራሉ። ሳምሶን መስፍንን ያፈላልጋል።
ሰለሞን ብሌንን ለመጉዳት ይሞክራል – ደራሽ Image : 251
ሰለሞን ብሌንን ለመጉዳት ይሞክራል – ደራሽጋሽ ዝናው፡ ሜላት እና ሳሮንን ያስታርቃል። ሰለሞን ውርሱን ከጋሽ ዝናው በግድ ለመውሰድ ይሞክራል። መስፍን ምስጋናን ስለደሊና ይጠይቀዋል። የሳሮን ፎቶ ባልሆነ መንገድ ይሰራጫል።
ቴዲ ጋሽ ዝናው ምስጋናን እንዲለቀው ይጠይቀዋል – ደራሽ Image : 192
ቴዲ ጋሽ ዝናው ምስጋናን እንዲለቀው ይጠይቀዋል – ደራሽሰለሞን እና ብሌን ይጣላሉ። ጋሽ ዝናው ምስጋና ተጨማሪ ስራ እንዲሰራለት ይፈልጋል። ምስጋና ሰክሮ ቤት ይገባል። ቴዲ ጋሽ ዝናው ምስጋናን እንዲተወው ይጠይቀዋል::
ጀባ ታሰረ – ደራሽ Image : 188
ጀባ ታሰረ – ደራሽብሌን ፖሊሶች የባለቤቷን ገዳይ እንዲይዙ ልትረዳቸው ትሞክራለች። የቴዲ እናት የአልክሆል ሱስ ማገገሚያ ፕሮግራም ለመጀመር ትስማማለች። ምስጋና እና ቴዲ ልኡልን ከአደጋ ያስጥሉታል። ፖሊሶች ጀባን ያስሩታል።
ምስጋና ጌታቸውን ገደለው – ደራሽ Image : 186
ምስጋና ጌታቸውን ገደለው – ደራሽፖሊሶች ጌታቸው ታክስ ማጭበርበሩን ይደርሱበታል። ሳሮን እናቷን ተደብቃ ግብዣ ታዘጋጃለች። ምስጋና ደሊናን ለማግኘት ከቤት ተደብቆ በመውጣቱ ያላሰበው አጣብቂኝ ውስጥ ይገባል። ጋሽ ዝናው ምስጋናን ያስጠነቅቀዋል። ብሌን ልጆቿን ይዛ ወደ አባቷ ቤት ትሄዳለች።
ጋሽ ዝናው በፖሊስ ይያዛሉ – ደረሽ