Logo
Afaf S1
Afaf S1

አፋፍ

በ 1984 ዓ.ም የዙማ መንደርን የመቀየር ህልም በታጠቁ ሁለት ጓደኛሞች ታሪክ ነው፡፡ ሁለቱ ወጣቶቹ ከእለታት በአንዱ ቀን ሰው ዝር በማይልበት ግዙፉ ተራራ ዙሪያ ሲሯሯጡ ድንገት አንድ በጣም ውድ ማዕድን ይገናኛሉ፡፡

S1 | E61
25 ሴፕቴምበር 03:30
'S1/E61 of 130'. Two young friends discover gemstones at the bottom of a remote mountain. That discovery brings chaos an...

ዳግም በፍርቱና መጥፋት ያዝናል – አፋፍ

00:01:43
ጋሽ እጅጉ ለጃቸው ፍርቱናን አለማፈላለጉ ያናድዳቸዋል። እንቆጳ መረጃ ለማግኘት ትሞክራለች።
35
ዳግም በፍርቱና መጥፋት ያዝናል – አፋፍ Image : 398
afaf s1 poll

እስከዳር አዲስን ታስወግደዋለች?

አዎ5%
አይ95%