Logo
Afaf S1

የአቦል ቲቪ ተመልካቾች “አፋፍ” ስለተሰኘው አዲስ ቴሌኖቬላ አስተያየት ይሰጣሉ።

ዜና
03 ጁላይ 2023
አፋፍ ቴሌኖቬላ ሰኔ 19 በአቦል ቲቪ ጀምሯል። ተመልካቾች ስለ ድራማው ይሄን ብለዋል:
Afaf audience reacts article

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ግዙፍ ልብ አንጠልጣይ ቴሌኖቬላ “አፋፍ” በአቦል ቲቪ ጀምሯል። አፋፍ በ 1984 ዓ.ም የዙማ መንደርን የመቀየር ህልም በታጠቁ ሁለት ጓደኛሞች ታሪክ ያጠነጥናል፡፡ ሁለቱ ወጣቶቹ ከእለታት በአንዱ ቀን ሰው ዝር በማይልበት ግዙፉ ተራራ ዙሪያ ሲሯሯጡ ድንገት አንድ በጣም ውድ ማዕድን ያገናኛሉ፡፡ ይሄን ማዕድን ተጠቅመው የዙማ መንደ ኗሪዎችን ህይወት ለመቀየር ያቅዳሉ ነገር ግን እቅዳቸው እንዳሰቡት አይሳካም።

ይሄን አስደናቂ ታሪክ ሲጠባበቁ የነበሩት የአቦል ቲቪ ተመልካቾች ይሄን ብለዋል

ስለ አፋፍ ድራማ ይበልጥ ይመልከቱ

እስካሁን የቀረበው የተመልካች አስተያየት ይሄን ይመስላል። በጉጉት እና በፍቅር የሚታየውን አፋፍ ድራማ ዘወትር ከምሽቱ 2፡00 በአቦል ቲቪ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 465 እንዳያመልጥዎ!