ዜና
ምርጫዎን ያሳውቁን፡ ጎጇችን የሰርግ ጨዋታ
በመስከረም ወር እነዚህን የአቦል ቲቪ አቅርቦቶች ይመልከቱ
ዜና
አዲስ አመት አዲስ ታሪክ፡ አደይ፣ አስኳላ እና ሌሎች!
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረስዎ! አዲሱን አመት ከአቦል ዱካ ጣፋጭ አቅርቦቶችን በመመልከት ያጣጥሙ።
ዜና
እነዚህን ጥያቄዎች መመለስ የሚችሉት እውነተኛ የአቦል ቲቪ ተመልካቾች ብቻ ናቸው!
በ2015 ዓ.ም አቦል ቲቪ ታይተው የማይጠገቡ አስደሳች ይዞቶችን አቅርቧል። ስለ እነዚህ ዝግጅቶች ምን ያህል ያውቃሉ?
ዜና
ጊዜ፡ የህይወት ፈተና ሲበዛ እንዴት ይቋቋሙታል? የጀምበሩ ታሪክ
የጀምበሩ ህይወት ከሀያ አመት በፊት በክህደት ተበላሽቷል። እዚህ እንዴት እንደደረሰ እንመልከት።
ዜና
ጎጇችን: እነዚህ ጥንዶች ለትዳር ስላበቃቸው የፍቅር ታሪክ ያንብቡ!
እንደ እውነተኛ ፍቅር የሚጣፍጥ ስሜት የትም አይገኝም። እርስዎ የእነዚህን ጥንዶች ታሪክ በማንበብ እውነተኛ ፍቅር ለማግኘት ያለዎትን ተስፋ ያጠንክሩ!
ዜና
በምስኪኖቹ ምዕራፍ 2 የተፈጠሩ ሶስት አስቂኝ አለመግባባቶች!
የምስኪኖቹ ምዕራፍ 2 መጨረሻን በማስመልከት ሶስት አስቂኝ አለመግባባቶችን እናስታውስ።
ዜና
የባስሊቆስ ዕንባ - በጉጉት እየተጠበቀ የነበረው ድራማ!
የባስሊቆስ ዕንባ በአቦል ዱካ አርብ ሐምሌ 28 ጀምሯል።
ዜና
እስካሁን በአፋፍ ቴሌኖቬላ ያስገረሙን ስድስት ክስተቶች!
አፋፍ ቴሌኖቬላ በሳምንት አምስት ቀን አጓጊ ታሪክ ያቀርብልናል፣ ከእነዚህ ታሪኮች በጣም ያስገረሙን እነዚህ ነበሩ።
ዜና
በሀጥያት እና ጥላቻ የተሳሰረ ትዳር - ጥላ
የጫካ እና ዙፋን ትዳር ከፍቅር በተቃራኒ የተመሰረተ ነው፣ ይሄን እውነታ እንዴት ቤተሰባቸው ላይ ተጽእኖ አሳድሯል?
ዜና
አደይ የአቤልን የጋብቻ ጥያቄ ትቀበላለች?
አደይ ትልቅ ምርጫ ቀርቦላታል። የምትፈልገውን ህይወት ወይስ የአባቷን ደስታ ትመርጣለች?
ዜና
በሐምሌ ወር ላይ እነዚህን ታሪኮች በአቦል ዱካ ይመልከቱ!
ብርድ እና ዝናብ ቤታችን በሚያስቆየን ጊዜ እነዚህ ድራማዎች ያዝናኑናል።
ዜና
የአፋፍ ተወዳጅዎች ተዋንያን ከሰይፉ ጋር በኢቢኤስ ቆይታ ያደርጋሉ
የአፋፍ ተዋንያን ቆይታ ይመልከቱ።
ዜና
የአቦል ቲቪ ተመልካቾች “አፋፍ” ስለተሰኘው አዲስ ቴሌኖቬላ አስተያየት ይሰጣሉ።
አፋፍ ቴሌኖቬላ ሰኔ 19 በአቦል ቲቪ ጀምሯል። ተመልካቾች ስለ ድራማው ይሄን ብለዋል:
ዜና
በዚህ ሳምንት የምንሰናበታቸው ተወዳጅ የአቦል ቲቪ ድራማዎች!
ፖዝ፣ አጋፋሪ ፣ ሳሎኑ እና ስውር በመጨረሻ የምንጠብቃቸው ነገሮች።
ዜና
በአስኳላ ምዕራፍ 3 ላይ የተከሰቱ 3 አስቂኝ ጊዜዎች!
የአስኳላ ምዕራፍ 3 መጠናቀቅ በማስመልከት በአስኳላ ትምህርት ቤት የተፈጠሩ 3 አስቂኝ ክስተቶችን እናጣጥም።
ዜና
ጊዜውን የሚመጥነው የአቦል ቴሌቪዥን አዲሱ ተከታታይ ቴሌኖቬላ “ጊዜ”
ጋዜጣዊ መግለጫ
ዜና
አቦል ቴሌቪዥን ግዙፉን ልብ አንጠልጣይ “አፋፍ” ቴሌኖቬላ ለተመልካቾች ሊያደርስ ነው
ጋዜጣዊ መግለጫ
ዜና
ሳቅ እና ጨዋታ በምስኪኖቹ!
ኤዱ ከትዳሯ እረፍት ትወስዳለች።
ዜና
የደራሽ ገጸ ባህሪያት ምስጢሮች።
እያስገረሙን የሚገኙ በደራሽ የተጋለጡ ምስጢሮች።
ዜና
በግንቦት ወር በአቦል ቲቪ እነዚህን ዝግጅቶች ይመልከቱ!
እነዚህን የአቦል ቲቪ አቅርቦቶች በመመልከት ግንቦትን በሳቅ እና ጨዋታ ያሳልፉ።
ዜና
የአቦል ሚሊየነርን አዲስ ምዕራፍ ለመመልከት እነዚህን አምስት ነገሮች በማድረግ ይዘጋጁ! - አቦል ሚሊየነር
ተወዳጁ የአቦል ሚሊየነር ውድድር ምዕራፍ 2 በአቦል ቲቪ ሚያዝያ 20፣ 2015 ይጀምራል!
ዜና
በአደይ ምዕራፍ 3 የቀረቡ አምስት አስገራሚ ክስተቶች – አደይ
በአደይ ምዕራፍ 3 ላይ እነዚህ አምስት ክስተቶች በጣም አስገርመውን ነበር።
ዜና
በሚያዝያ ወር አዲስ በአዲስ- አቦል ቲቪ!
የአቦል ቲቪ አዳዲስ አቅርቦቶች!