አዲሱ የአቦል ቲቪ የጉዞ ሾው በቅርብ ቀን ይጀምራል! Out N About
ቪዲዮ
22 ኦክቶበር
የሀገራችንን ውብ ከተሞች፣ ድንቅ መስህቦች እና አዳዲስ መዝናኛዎች ከኪም ጋር የምንቃኝበት አዲሱ የጉዞ ሾው Out N About በቅርብ ቀን በአቦል ቲቪ! Out N About ረቡዕ፣ ጥቅምት 19 በ #አቦልቲቪ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 465 ይጀምራል!
ተጨማሪ ይመልከቱ