Afaf
465
Telenovela
PG13
ዋና
ያንብቡ
ይመልከቱ
ይሳተፉ
ዳግም በፍርቱና መጥፋት ያዝናል – አፋፍ
00:01:43
ጋሽ እጅጉ ለጃቸው ፍርቱናን አለማፈላለጉ ያናድዳቸዋል። እንቆጳ መረጃ ለማግኘት ትሞክራለች።
36
ያጣጥሙ
ቪዲዮ
ታምራት ፍርቱናን በህልሙ ያያታል – አፋፍ
ታምራት ባየው ህልም ይረበሻል። ጎማው ኮብራን ወደ ሌብነት አለም ይመልሰዋል።
ቪዲዮ
ታምራት እናቱን በማግኘቱ ይረበሻል – አፋፍ
እንቆጳ፣ ታምራት እና እስከዳርን ለማናገር ትሄዳለች። ሽቱ ሶፍያን ታገላታለች።
ቪዲዮ
በአቶ ዋሴ ሞት ፍርቱና ትከሰሳለች – አፋፍ
ዳግም በአቶ ዋሴ ሞት ታምራትን ይጠረጥረዋል። እስከዳር ፍርቱናን ለአቶ ዋሴ ሞት እንድትጠረጠር ታደርጋለች።
ቪዲዮ
አስገራሚ ጊዜያት በአቦል ቲቪ – አቦል ቲቪ
የ2015 አስገራሚ ጊዜያት ይሄን ይመስሉ ነበር። አቦል ቲቪ ለተመልካች ምርጥ ትርኢቶችን አቅርቧል።
ቪዲዮ
ሮባ ፍቅሩን ለእንቆጳ ይገልጽላታል – አፋፍ
ዳግም የእስከዳር መታሰር ያናድደዋል። ሮባ መጥፋቱ ምስርን ያሳስባታል።
ቪዲዮ
ታምራት እንቆጳን ለመግደል ይሞክራል – አፋፍ
ታምራት እንቆጳን መግደል ያቅተዋል። እንቆጳ የእስከዳርን ወንጀል ለማዕረግ ታጋልጣለች።
ቪዲዮ
ዳግም በፍርቱና መጥፋት ያዝናል – አፋፍ
ጋሽ እጅጉ ለጃቸው ፍርቱናን አለማፈላለጉ ያናድዳቸዋል። እንቆጳ መረጃ ለማግኘት ትሞክራለች።
ቪዲዮ
እንቆጳ የእስከዳር ቤት ታድራለች – አፋፍ
ጋሽ አጅጉ፣ እንቆጳ የእስከዳር ቤት እንድታድር ያደርጋሉ። እንቆጳ መረጃ ትፈልጋለች።
ቪዲዮ
እንቆጳ ለእስከዳር መስራት ትጀምራለች – አፋፍ
እንቆጳ እውነቱ ላይ ለመድረስ ለእስከዳር መስራት ትጀምራለች። የእስከዳር ቤት እንግዳ ይመጣል።
ቪዲዮ
እስከዳር ለፍርቱና ፈንጂ ትልክላታለች – አፋፍ
ዳግም ለፍርቱና የተላከውን ፈንጁ ይቀበላል። ፍርቱና የእስከዳርን ወንጀል ለፖሊስ ታጋልጣለች። ሽቱ እስከዳር ስለዋሴ ሞት እውነቱ ትጠይቃታለች።
ቪዲዮ
እስከዳር የፍርቱናን ቤት ታቃጥላለች – አፋፍ
ፍርቱና የድርጅት ድርሻ ታገኛለች። እስከዳር የፍርቱናን ቤት ታቃጥላለች።
ቪዲዮ
ዳግም እና ፍርቱና ይለያያሉ – አፋፍ
ታምራት፣ የዳግም እና ፍርቱናን ግንኙነት ይደርስበታል። ፍርቱና ከእስከዳር ጋር ትደራደራለች።
ቪዲዮ
የእስከዳር ምስጢር ለፍርቱና ይጠቅማል – አፋፍ
ፍርቱና የእስከዳርን ምስጢር በመጠበቋ ውለታ ትፈልጋለች። ሽቱ አዲስን ታሲዘዋለች።
ቪዲዮ
እስከዳር ዋሴን ትገለዋለች – አፋፍ
አብዮት እና ዋሴ ትልቅ ማዕድን ያገኛሉ። እስከዳር ለማዕድኑ ብላ ዋሴን ትገለዋለች።
ቪዲዮ
ከ “አፋፍ” ቴሌኖቬላ ፕሮድዩሰር ሚካኤል ሚሊዮን ጋር ቆይታ– አፋፍ
የአፋፍ ቴሌኖቬላ ቀረጻ እና ዝግጅት ጊዜ ምን እንደሚመስል፣ ፕሮድዩሰር ሚካኤል ሚሊዮን ያብራራል። አፋፍ ሰኔ 19 ከምሽቱ 2፡00 በአቦል ቲቪ ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 465 ይጀምራል።
ቪዲዮ
“አፋፍ” ልብ አንጠልጣይ ቴሌኖቬላ – አፋፍ
በ 1984 ዓ.ም የዙማ መንደርን የመቀየር ህልም በታጠቁ ሁለት ጓደኛሞች ታሪክ ነው፡፡