Logo
Gojwachin S1 Slim Billboard Desktop
channel logo

Gojwachin

466Reality13

የያፌት እና በጸሎት ሰርግ – ጎጆዋችን

ቪዲዮ
16 ኤፕሪል

በዚህ ሳምንት ጎጆዋችን ላይ የያፌት እና በጸሎትን ሰርግ እንከተላለን። የያፌት እና በጸሎት ግንኙነት ምን እንደሚመስል እና እንዴት ለሰርጋቸው እንደተዘጋጁ እናያለን። የሰርግ ዝግጅታቸውንም እንከተላለን።