Gojwachin
466
Reality
13
ዋና
ጎጆዋችንን ፕሮድዩስ ካደረጉት ብድን ጋር ጥያቄና መልስ – ጎጆዋችን
ቪዲዮ
14 ኤፕሪል
በአቦል ቲቪ የሚተላለፈው የመጀመሪያው ስለኢትዮጵያዊያን የሰርግ ስነስራአት የተሰራው ሪያሊቲ ቲቪ ሾው ጎጆዋችንን ካቀረብልዎ ፕሮዳክሽን ቡድኖች ጋር ጥያቄና መልስ አድርገናል። በዚህ ልዩ የቀረጻ ጊዜያቸው ውስጥ ያጋጠማቸውን፣ ያደነቋቸውን እና የተማሩበትን ሁሉ ያካፍሉናል።
ለመመልከት ይመዝገቡ
Up Next
የሌንሳ እና አኑሽ ሰርግ – ጎጆዋችን
23 ሴፕቴምበር
የዛሬ ሳምንት ሙሽሮችን እንተዋወቃለን – ጎጅዋችን
19 ማርች
ጎጇችን ሪያሊቲ ሾው ማስታወቂያ – የአቦል ቲቪ ሾው
11 ማርች
ጎጇችን ሪያሊቲ ሾው ማስታወቂያ – የአቦል ቲቪ ሾው
05 ማርች
የሐብቶም እና ፋሲካ ሰርግ – ጎጇችን
06 ጃንዩወሪ
የሂጅራ እና አበዱለዚዝ ሰርግ – ጎጇችን
22 ኖቬምበር
ተዛማጅ ይዘት
ቪዲዮ
የሌንሳ እና አኑሽ ሰርግ – ጎጆዋችን
በዚህ ሳምንት ጎጆዋችን ላይ የሌንስ እና አኑሽ ሰርግ እንከተላለን። ሙሽሮቹ የሰርጋቸው ቀን ላይ ምን እንደተሰማቸው እና ስለ ድግሱ ምን እንዳሰብ ጥያቄና መልስ እናያለን። ጓደኞች እና ቤተሰቦቻቸው የሚመኙላቸውን እና ስለ ሰርግ ዝግጅቱ እናያለን።
ቪዲዮ
ከተወዳዳሪዎች ጋር ቃለመጠይቅ – አቦል ሚሊየነር
አክሊሉ እና ብሌን ከተወዳዳሪዎች ጋር ስለውድድሩ ቃለ መጠይቅ ያደርጋሉ።
ቪዲዮ
አቦል ሚሊየነር ምዕራፍ 2 በቅርብ ቀን ይጀምራል! - አቦል ሚሊየነር
አቦል ሚሊየነር የአንድ ብልህ ሰው ህይወትን የሚቀይር ገንዘብ ለማሸነፍ እድል የሚሰጥ የጥያቄ እና መልስ ውድድር ነው። በአዲሱ ምዕራፍ ላይ ስለ ውድድሩ ሽልማት አስደሳች ዜና ይዞ ይቀርባል።
ቪዲዮ
ኔታ፣ ከኮዬ ጋር ሰልፍ ለመውጣት ይዘጋጃሉ – አስኳላ
ኮዬ የዜሮ ቁጥርን ምንነት በማስመልከት ሰልፍ ይወጣሉ።