Logo
Gojwachin S1 Live Billboard
channel logo

Gojwachin

466Reality13

ወቅት

3

1

Gojwachin S1 Poster 960 x 1440

ጎጇችን

ይህ ትርዒት የተሰራው ስለኢትዮጵያን ባሕል እና ቅርጽ በህብረት ውስጥ ያለውን ውበት ለማሰየት ነው። በትዳር እና ሕይወትን በመገንባት ውስጥ ያሉትን ተቀያያሪ አጋጣሚዎች ያሳያል። ከዚም በላይ፣ ይህ ሂደት የሃገሪቱን ማራኪ ቦታዎችን፣ የሙሽሮችን ዝግጅት፣ የህብረተሰቡን አኗኗርን፣ ልምድ እና የሃገሪቱን ስርዓት ያሳያል።

S1 | E16
12 ጃንዩወሪ 16:35
'S1/E16 of 16'. Unavailing of the Ethiopian culture and heritage, showcasing its beauty, marriage traditions, everyday l...

የሌንሳ እና አኑሽ ሰርግ – ጎጆዋችን

00:03:44
በዚህ ሳምንት ጎጆዋችን ላይ የሌንስ እና አኑሽ ሰርግ እንከተላለን። ሙሽሮቹ የሰርጋቸው ቀን ላይ ምን እንደተሰማቸው እና ስለ ድግሱ ምን እንዳሰብ ጥያቄና መልስ እናያለን። ጓደኞች እና ቤተሰቦቻቸው የሚመኙላቸውን እና ስለ ሰርግ ዝግጅቱ እናያለን።
195
የሌንሳ እና አኑሽ ሰርግ – ጎጆዋችን Image : 26
Abol Duka Yetegefut S1 POLL BACK
ጎጇችን - አቦል ዱካ 2

የሰርግ ዝግጅት የሚያስፈልገው ዋና ነገር ምንድነው ብለው ያስባሉ?

ምግብ0%
አለባበስ0%
ሙዚቃ0%

ቀጥሎ በአቦል ዱካ

Ende And S1

Ende And

20:35 | 26 ኤፕሪ
channel logo
ቻናል
466