Logo
Gojwachin S1 Slim Billboard Desktop
channel logo

Gojwachin

466Reality13

ጎጆዋችንን ፕሮድዩስ ካደረጉት ብድን ጋር ጥያቄና መልስ – ጎጆዋችን

ቪዲዮ
14 ኤፕሪል

በአቦል ቲቪ የሚተላለፈው የመጀመሪያው ስለኢትዮጵያዊያን የሰርግ ስነስራአት የተሰራው ሪያሊቲ ቲቪ ሾው ጎጆዋችንን ካቀረብልዎ ፕሮዳክሽን ቡድኖች ጋር ጥያቄና መልስ አድርገናል። በዚህ ልዩ የቀረጻ ጊዜያቸው ውስጥ ያጋጠማቸውን፣ ያደነቋቸውን እና የተማሩበትን ሁሉ ያካፍሉናል።