Logo

ወ/ሮ ሮማን ለርብቃ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ይሰጧታል – አደይ

ቪዲዮ
30 ኤፕሪል

አቤል ማርኩን መስመር ያሲዘዋል ይሄ ግን ከራሄል ጋር ያጣላቸዋል። አደይ የርብቃን ውሸት ትሰማለች። አቶ ግርማ ወ/ሮ ሮማንን ከመጠን በላይ ይገፍዋቸዋል። የወ/ሮ ሮማን እና እናታቸው ግንኙነት ምን እንደሚመስል እንረዳለን።