Logo

ወ/ሮ ሮማን ረፍት አተዋል – አደይ

ቪዲዮ
09 ኤፕሪል

ማኪ የሚያስፈልጋትን ፊርማ በመጨረሻ ወ/ሮ ሮማንን አታላ ታገኛለች። አደይ በወ/ሮ ሮማን ፈጠራ ተነሳስታ የራስዋን ዲዛይን ትስላለች፣ ይሄም ሠርግ ዝግጅት ውስጥ እንዲካተት አቤል ይፈልጋል። አቶ ግርማ አስገራሚ ውሳኔ ላይ ይደርሳሉ።