አደይ ድራማ ማስታወቂያ – የአቦል ቲቪ አዲስ ተከታታይ ድራማ
ቪዲዮ
11 ማርች
ከአንዲት 17 አመት ልጃገረድ ጋር የተሳሰረውን የሁለት ቤተሰብ ሕይወት እና ጉዞን የሚያሳይ ድራማ ነው። በዚህ ድራማ ውስጥ ለቤተሰብ ያለን ስሜት፣ ጓደኝነት፣ ፣ እዉነት ፣ ታማኝነት፣ የአገር በቀል እውቀት፣ ጥበብ እና ፍቅርን እናይበታለን።
ለመመልከት ይመዝገቡ
ተዛማጅ ይዘት
ቪዲዮ
የአደይ ምርጥ አፍታዎች – ምዕራፍ 1 - 6
በአደይ ድራማ አዝናኝ፣ አስቂኝ እና ልብ አንጠልጣይ ጊዜያት ይሄን ይመስሉ ነበር። አደይ ቴሌኖቬላ መጋቢት 21 ይጠናቀቃል፣ የመጨረሻው ክፍል እንዳያመልጥዎ በአቦል ቲቪ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 456 ከምሽቱ 2:30 ይከታተሉት!
ቪዲዮ
አቶ ግርማ አቤልን ይመክሩታል – አደይ
ራሄል፣ ህሊናን አሹ አጠገብ እንዳትደርስ ታስጠነቅቃታለች። የኩርኩሪት አስተዳዳሪዎች አዲስ ከንቲባ ለመምርረጥ ይዘጋጃሉ። አቶ ግርማ ሁንአንተን ስለ አቤል ያናግሩታል። ለማ በፀጋው እንዲረዳው ለማሳመን ይሞክራል። ምዕራፍ አሹን ትመክረዋለች።
ቪዲዮ
ታህሳስ ከአቦል ቲቪ ጋር – አቦል ቲቪ
በታህሳስ ወር ላይ አዲስ እና ነባር ተወዳጅ ትዕይንቶች ይቀርብሎታል!
ቪዲዮ
አደይ እና አቤል ይጣላሉ – አደይ
አቤል እና አቶ ታደሰ ከአደይ ጋር በታሪኩ ምክንያት ይጣላሉ። ምዕራፍ ወ/ሮ ሮማንን ሆና በህወታቸው ታሪክ ፊልም ላይ እንደምትተውን ለሁንአንተ ትነግረዋለች።