Logo

አደይ በትምርቷ አስደሳች ውጤት ይደርሳታል – አደይ

ቪዲዮ
13 ማርች

አደይ ጥሩ ውጤት በማምጣትዋ ቤት ውስጥ የጠበቀችውን ምላሽ አታገኝም። አባቷ ታሞ ሆስፒታል ሲገባ በፍጥነት ትልቅ ውሳኔ ላይ መድረስ አለባት።