Logo

ርብቃ ወ/ሮ ሮማን ላይ ማፌዝ ትቀጥላለች – አደይ

ቪዲዮ
16 ኤፕሪል

አደይ አባቷን እና ቤቷን መናፈቅ ጀምራለች። ርብቃ ከአቶ ግርማ የምትፈልገውን ለማግኘት ወ/ሮ ሮማንን ለማናደድ ትጥራለች። አቤል እና አደይ እየተቀራረቡ ነው።