Logo

አደይ የጠበቀችውን አይንት ስራ አታገኝም – አደይ

ቪዲዮ
19 ማርች

አደይ እንደታለለች ይገባታል፣ አባቷም ለስራ ወደ ሌላ ቦታ እንደሄደች ይሰማል። አዲሱ ቤቷ ውስጥ ጓደኛ ታገኛለች።