Logo

ከአደይ ተዋንያን እና ፕሮዳክሽን ቡድን ጋር በአቦል ቲቪ ጥያቄና መልስ አዘጋጅተናል – አደይ

ቪዲዮ
14 ኤፕሪል

የአደይ ተዋንያን ገጸ ባህሪዎቻቸው ምን አይነት ሰዎች እንደሆኑ እና ስለ ድራማው ምን እንደሚያስቡ ያሳውቁናል። አደይ ከሰኞ እስከ አርብ የሚቀርብ ተከታታይ ድራማ ነው፣ ፕሮዳክሽን ቡድኑም ስለቀረጻ እና ኤዲቲንግ ሂደታቸው እናም በየቀኑ የድራማውን ጥራት ጠብቀው አዳዲስ ክፍሎቹን ለማቅረብ የሚያዘጋጁትን ያሳውቁናል።
ተዛማጅ ይዘት