Logo

አቤል አደይን ያምናታል? – አደይ

ቪዲዮ
23 ኤፕሪል

አደይ ወንድሟን ታገኘዋለች። ሉሃማ የአደይን ዲዛይኖች አልወደደቻቸውም፣ ግን አቤል አደይ ዲዛይን ማድረግ እንድታቆም አይፈልግም። በራሄል እና ማርኩንን ግኑኝነት አቤል አልተደሰተም።