Adey
465
Drama
PG13
Main
ይመልከቱ
ያንብቡ
ውድድር
እያሱ ፍቅር ይዞታል – አደይ
ቪዲዮ
04 ፌብሩወሪ
ሊያ አምዴ ቤተሰብን ትተዋወቃለች። ርብቃ ዶክተር አክሊሉ ትዕግስት እንዲኖረው ትመክረዋለች። ፅጌሬዳ እና አቤል ይታረቃሉ። በረከት የአቶ ታደሰን መታከሚያ ብር ያጠፋዋል።
ለመመልከት ይመዝገቡ
Up Next
ትብለጥ ወደቤት ትመለሳለች – አደይ
31 ጃንዩወሪ
ዝናሽ እና አቶ ታደሰ ተለያዩ – አደይ
21 ጃንዩወሪ
አለላ ሁንአንተን ትተዋወቀዋለች – አደይ
14 ጃንዩወሪ
አክሊሉ የአቶ ግርማን ሚስጥር ያጋልጣል – አደይ
07 ጃንዩወሪ
ዳኜ ተያዘ – አደይ
31 ዲሴምበር
ራሄል እቤት ተመልሳላች – አደይ
24 ዲሴምበር
ተዛማጅ ይዘት
ቪዲዮ
ማኪና እያሱ እቅዳቸውን ያካሄዳሉ – አደይ
የአቤል እና ሉሃማ ቀለበት ስነስረአት ይካሄዳል፣ ራሌል የማርኮንን እውነተኛ ባህሪ ትረዳለች። ማኪና እያሱ እየአቀዱት የቆዩትን ሁሉ ያካሂዳሉ፣ አቤል ሊቀበለው አይፈልግም። ሉሃማ በሰርጋቸው ቀን ላይ አቤልን ትታው ትጠፋለች።
ቪዲዮ
የአደይ ምርጥ አፍታዎች – ምዕራፍ 1 - 6
በአደይ ድራማ አዝናኝ፣ አስቂኝ እና ልብ አንጠልጣይ ጊዜያት ይሄን ይመስሉ ነበር። አደይ ቴሌኖቬላ መጋቢት 21 ይጠናቀቃል፣ የመጨረሻው ክፍል እንዳያመልጥዎ በአቦል ቲቪ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 456 ከምሽቱ 2:30 ይከታተሉት!
ቪዲዮ
አደይ እና አቤል ይጣላሉ – አደይ
አቤል እና አቶ ታደሰ ከአደይ ጋር በታሪኩ ምክንያት ይጣላሉ። ምዕራፍ ወ/ሮ ሮማንን ሆና በህወታቸው ታሪክ ፊልም ላይ እንደምትተውን ለሁንአንተ ትነግረዋለች።
ቪዲዮ
አቶ ግርማ አቤልን ይመክሩታል – አደይ
ራሄል፣ ህሊናን አሹ አጠገብ እንዳትደርስ ታስጠነቅቃታለች። የኩርኩሪት አስተዳዳሪዎች አዲስ ከንቲባ ለመምርረጥ ይዘጋጃሉ። አቶ ግርማ ሁንአንተን ስለ አቤል ያናግሩታል። ለማ በፀጋው እንዲረዳው ለማሳመን ይሞክራል። ምዕራፍ አሹን ትመክረዋለች።