Logo

ዝናሽ እና አቶ ታደሰ ተለያዩ – አደይ

ቪዲዮ
21 ጃንዩወሪ

አቶ ታደሰ ዝናሽን ለመፍታት ቆርጠዋል። አቶ ግርማ ርብቃን ያስጠነቅቃታል። ሁንአንተ ወደ ስራ ይመለሳል። ርብቃ እና ዶ/ር አክሊሉ ወ/ሮ ሮማን ርና አቶ ግርማን ለማፋታት ያቅዳሉ።