Logo

ራሄል እቤት ተመልሳላች – አደይ

ቪዲዮ
24 ዲሴምበር

ጫማዬ እና ራሄል ስለቤተሰብ ይወያያሉ። አቶ ግርማ ጫማዬን ያሳስሩታል። አደይ ለአቶ ታደሰ እንድተደውል ዳኜ ይፈቅድላታል። አቶ ግርማ አክሊሉ ያቀረበውን ምርጫ አይቀበሉትም።