Logo

አክሊሉ የአቶ ግርማን ሚስጥር ያጋልጣል – አደይ

ቪዲዮ
07 ጃንዩወሪ

አቤል መጠጥ ማብዛት ጀምሯል። የትብለጥ ጥሎሽ ለአቶ ታደሰ እና ዝናሽ ይቀርባል። ወ/ሮ ሮማን አቶ ግርማን ከከስ ይከላከሏቸዋል።