Logo

ትብለጥ ወደቤት ትመለሳለች – አደይ

ቪዲዮ
31 ጃንዩወሪ

እያሱ ልጅ መውለድ እንደማይቻል ለቤተሰቡ ያሳውቃቸዋል። አለላ ሁንአንተን ትመክረዋለች። ወ/ሮ ሮማን መጠጣት ይጀምራሉ። ታሪኩ ከለማ ጋር ቃለ-መጠይቅ ያደርጋል።