Adey
465
Drama
PG13
Main
ይመልከቱ
ያንብቡ
ውድድር
ሁንአንተ የአቶ ታደሰን ህክምና ወጪ ይሸፍናል – አደይ
ቪዲዮ
18 ፌብሩወሪ
ሊያ ለኩልኩሊት መጋዘን ያላትን እቅድ ለአቤል ታሳውቀዋለች። ሁንአንተ እና አቤል ይገናኛሉ። ራሄል እና አሹ የጠንቋዩ እና ማኪን ግንኙነት ይረዳሉ። ርብቃ ከአቶ ግርማ ጋር የነበራትን ግንኙነት ታጋልጣለች። ዝናሽ ወደቤት ትመለሳለች። አቶ መረድ እና ለማ ይጣላሉ።
ለመመልከት ይመዝገቡ
Up Next
ሊያ የአደይን ስራ ለመቀማት ታቅዳለች – አደይ
11 ፌብሩወሪ
እያሱ ፍቅር ይዞታል – አደይ
04 ፌብሩወሪ
ትብለጥ ወደቤት ትመለሳለች – አደይ
31 ጃንዩወሪ
ዝናሽ እና አቶ ታደሰ ተለያዩ – አደይ
21 ጃንዩወሪ
አለላ ሁንአንተን ትተዋወቀዋለች – አደይ
14 ጃንዩወሪ
አክሊሉ የአቶ ግርማን ሚስጥር ያጋልጣል – አደይ
07 ጃንዩወሪ
ተዛማጅ ይዘት
ቪዲዮ
አደይ ትሰክራለች – አደይ
አደይ ሰክራ ለወ/ሮ ሮማን ስሜቷን ትናገራለች። አቤል ከቤት ጠፍቶ ሁንአንተ ጋር ይሄዳል። ጫማዬ በኩርኩሪት ውስጥ የተከሰተ ግድያ ይመረምራል። አልታሰብ ከአቶ ታደሰ እና ዝናሽ ጋር መኖር ይጀምራል።
ቪዲዮ
የአደይ ምርጥ አፍታዎች – ምዕራፍ 1 - 6
በአደይ ድራማ አዝናኝ፣ አስቂኝ እና ልብ አንጠልጣይ ጊዜያት ይሄን ይመስሉ ነበር። አደይ ቴሌኖቬላ መጋቢት 21 ይጠናቀቃል፣ የመጨረሻው ክፍል እንዳያመልጥዎ በአቦል ቲቪ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 456 ከምሽቱ 2:30 ይከታተሉት!
ቪዲዮ
እያሱ ፍቅር ይዞታል – አደይ
ሊያ አምዴ ቤተሰብን ትተዋወቃለች። ርብቃ ዶክተር አክሊሉ ትዕግስት እንዲኖረው ትመክረዋለች። ፅጌሬዳ እና አቤል ይታረቃሉ። በረከት የአቶ ታደሰን መታከሚያ ብር ያጠፋዋል።
ቪዲዮ
አደይ እና አቤል ይጣላሉ – አደይ
አቤል እና አቶ ታደሰ ከአደይ ጋር በታሪኩ ምክንያት ይጣላሉ። ምዕራፍ ወ/ሮ ሮማንን ሆና በህወታቸው ታሪክ ፊልም ላይ እንደምትተውን ለሁንአንተ ትነግረዋለች።