Logo

ሊያ የአደይን ስራ ለመቀማት ታቅዳለች – አደይ

ቪዲዮ
11 ፌብሩወሪ

በረከት ከቤት ይጠፋል። ለማ ለአቶ ታደሰ መታከሚያ ብር ይሰበስባል፣ አቤል እና አደይ ያስቆሙታል። ዝናሽ ጸበል ትሄዳለች። ዮናስ ርብቃን እንዲከታተላት አቶ ግርማ ይቀጥረዋል። እያሱ ጫማዬን ከቤት ያባርረዋል።