Logo
Adey S4 Live Billboard

ወቅት

6

5

4

3

Adey S4 Poster

አደይ

ከ አንዲት 17 አመት ልጃገረድ ጋር የተሳሰረውን የሁለት ቤተሰብ ሒወት እና ጉዞን የሚከተል ድራማ ነው። በዚህ ድራማ ውስጥ የሚቀርቡት ገጽታዎች ስለ ቤተሰብ፣ ጓደኝነት፣ ስሜት፣ ሃቅ፣ ታማኝነት፣ የአገር በቀል እውቀት፣ ጥበብ እና ከምንም በላይ ግን ፍቅር ነው። የዚህ ድራማ ትልቁ ተጨባጭነት ስለፍቅር ነው።

S4 | E65
20 ጁላይ 20:00
'S4/E65 of 65'. Adey's journey leads her to pursue a relationship that seemed beyond her reach.
Adey S4 Poll BG

ዮሀንስ፣ ወደ ወ/ሮ ሮማን ቤት መግባቱ ጥሩ ነው ብለው ያምናሉ?

ጥሩ ነው 19%
ጥሩ አይደለም81%