Logo
ADEY S5 Live Billboard

ወቅት

6

5

4

3

ADEY S5 Poster

አደይ

ከ አንዲት 17 አመት ልጃገረድ ጋር የተሳሰረውን የሁለት ቤተሰብ ሒወት እና ጉዞን የሚከተል ድራማ ነው። በዚህ ድራማ ውስጥ የሚቀርቡት ገጽታዎች ስለ ቤተሰብ፣ ጓደኝነት፣ ስሜት፣ ሃቅ፣ ታማኝነት፣ የአገር በቀል እውቀት፣ ጥበብ እና ከምንም በላይ ግን ፍቅር ነው። የዚህ ድራማ ትልቁ ተጨባጭነት ስለፍቅር ነው።

S5 | E130
03 ኦክቶበር 20:00
'S5/E130 of 129'. Adey may come from humble beginnings, but she's smart and ambitious. When her evil stepmother sells he...
Abol Tv Adey S5 Poll Back

አቤል አደይን ይፈልጋታል ወይስ ይተዋታል?

ይፈልጋልታ83%
ይተዋታል17%

አደይ ወደቤት ተመልሳለች – አደይ

00:04:03
ትብለጥ ሽማግሌዎችን መስማት አልፈለገችም። ሜሮን ራሄልን ከአሹ ጋር ለማጣላት ትሞክራለች። አቤል ከወ/ሮ ሮማን ጋር ይጣላል። አደይ ወደቤት ትመለሳለች።
2331
አደይ ወደቤት ተመልሳለች – አደይ Image : 451

ተጨማሪ ትዕይንቶች

Coming Up

ዛሬ
ነገ
ረቡዕ
ቅዳሜ