Playlist Videos
ቪዲዮ
ያልተጠበቁ ክስተቶች በአቦል ዱካ – አቦል ዱካ
2015 ብዙ ያልጠበቅናቸው ጊዜያት ነበሩ። አቦል ዱካ አዝናኝ እና አስገራሚ ክስተቶችን ይዞ ቀርቧል።
ቪዲዮ
አስገራሚ ጊዜያት በአቦል ቲቪ – አቦል ቲቪ
የ2015 አስገራሚ ጊዜያት ይሄን ይመስሉ ነበር። አቦል ቲቪ ለተመልካች ምርጥ ትርኢቶችን አቅርቧል።
ቪዲዮ
የቄሳር ዲናሮች በአቦል ቲቪ – አቦል ቲቪ
አንድ የሽፍታ ቡድን ከይልቃል ጋር ገንዘብ ሲያስቀምጡ፣ ገንዘቡን ይዞ መጥፋት ወይም የድህነት ኑሮውን የመቀጥል ምርጫ ይቀርብለታል።
ቪዲዮ
አቤል እናቱን መተዋወቅ አይፈልግም – አደይ
አደይ፣ ለወ/ሮ ሮማን አስደሳች ዝግጅት ታዘጋጃለች። አቶ ግርማ ወላጅ እናቱን እያፈላለገ እንደነበረ፣ አቤል ይደርስበታል።
ቪዲዮ
አደይ እና አቤል ይጋባሉ – አደይ
አቶ ታደሰ የኩርኩሪት ሊቀ-መምበር ይሆናሉ። አደይ እና አቤል ይጋባሉ። አደይ እና አቤል ከልጆቻቸው ጋር ወ/ሮ ሮማን እና አቶ ግርማን ለማግኘት ይሄዳሉ። የአደይ ታሪክ ይፈጸማል።
ቪዲዮ
የአደይ ምርጥ አፍታዎች – ምዕራፍ 1 - 6
በአደይ ድራማ አዝናኝ፣ አስቂኝ እና ልብ አንጠልጣይ ጊዜያት ይሄን ይመስሉ ነበር። አደይ ቴሌኖቬላ መጋቢት 21 ይጠናቀቃል፣ የመጨረሻው ክፍል እንዳያመልጥዎ በአቦል ቲቪ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 456 ከምሽቱ 2:30 ይከታተሉት!
ቪዲዮ
አደይ እና አቤል ይጣላሉ – አደይ
አቤል እና አቶ ታደሰ ከአደይ ጋር በታሪኩ ምክንያት ይጣላሉ። ምዕራፍ ወ/ሮ ሮማንን ሆና በህወታቸው ታሪክ ፊልም ላይ እንደምትተውን ለሁንአንተ ትነግረዋለች።
ቪዲዮ
አቶ ግርማ አቤልን ይመክሩታል – አደይ
ራሄል፣ ህሊናን አሹ አጠገብ እንዳትደርስ ታስጠነቅቃታለች። የኩርኩሪት አስተዳዳሪዎች አዲስ ከንቲባ ለመምርረጥ ይዘጋጃሉ። አቶ ግርማ ሁንአንተን ስለ አቤል ያናግሩታል። ለማ በፀጋው እንዲረዳው ለማሳመን ይሞክራል። ምዕራፍ አሹን ትመክረዋለች።
ቪዲዮ
አቤል አደይን ለማናገር ይሞክራል – አደይ
ፍርኑሴ ማርገዟን ለአቶ ታደሰ እና ዝናሽ ታሳውቃቸዋለች። ጫማዬ ስራውን ይለቃል። ቁምላቸው፣ አቶ ታደሰ የኩርኩሪት ሊቀመምበር እንዲሾሙ ሀሳቡን አቀረበ።
ቪዲዮ
አቶ ግርማ አቤልን ያፈላልጋሉ – አደይ
ጫማዬ የቹቹን በደል ይደርስበታል። ቁምላቸው ወደ ስራው መመለስ ይፈልጋል። አኩዬ አልታሰብን ወደቤታቸው ይወስዱታል። አቶ ግርማ ካለአቤል ወደቤት ላለመመለስ ይወስናል። አቤል፣ አደይ ከቤት መውጣቷን ይሰማል።
ቪዲዮ
አደይ ትሰክራለች – አደይ
አደይ ሰክራ ለወ/ሮ ሮማን ስሜቷን ትናገራለች። አቤል ከቤት ጠፍቶ ሁንአንተ ጋር ይሄዳል። ጫማዬ በኩርኩሪት ውስጥ የተከሰተ ግድያ ይመረምራል። አልታሰብ ከአቶ ታደሰ እና ዝናሽ ጋር መኖር ይጀምራል።
ቪዲዮ
ቁምላቸው ከጫማዬ ጋር ይጣላል – አደይ
በፀጋው እና ፍርኑሴ በሰርጋቸው ምክንያት ይጣላሉ። ቢኒያም ትብለጥን በቀረጻ ይረዳታል። አቤል ለወ/ሮ ሮማን ኩላሊቱን መስጠቱም ሁንአንተ ይሰማል።
ቪዲዮ
አደይ አቤልን ታፈላልገዋለች – አደይ
አቶ ታደሰ እና ዝናሽ በጠንቋዩ ምክንያት ይጣላሉ። የአምዴ ቤተሰብ ስለሜሮን እቅድ ከፅጌሬዳ ይሰማሉ። ማርኮን ስለሜሮን ያለውን መረጃ ለፖሊስ እንዲያሳውቅ ይገደዳል። ፅጌሬዳ የአምዴ ቤት ውስጥ ትታሰራለች።
ቪዲዮ
ወደር የለሽ መዝናኛ በአቦል ቲቪ – አቦል ቲቪ
ሀገርኛ መዝናኛ በአቦል ቲቪ በኅዳር ወር ላይ ቀድመን እናጣጥም።
ቪዲዮ
አቤል ሁንአንተን ይጠራጠረዋል – አደይ
ዳኜ ከአልማዝ እና ሜሮን ጋር ያሴራል። የኩርኩሪት ህብረተሰብ በአባ መላ ምክነያት ይጣላል። አልማዝ አደይን ይቅርታ ትጠይቃታለች። ጫማዬ አባ መላን ለማስቆም ይሞክራል። አደይ ሜሮን እንደምትከታተላት ይሰማታል።
ቪዲዮ
ምዕራፍ በአደይ እና ሁንአንተ ግንኙነት ደስተኛ አይደለችም – አደይ
ወ/ሮ ሮማን ሁንአንተ ላይ ማን እንደተኮሰ ለማወቅ ይሞክራሉ። ዝናሽ አባ መላን ታገኘዋለች። በፀጋው የሊቀመበሩ ስራ ይከብደዋል። አቶ ታደሰ፣ ዝናሽ አባ መላን እንዳታገኝ ያስጠነቅቃታል።
ቪዲዮ
ቾምቤ ታገተ – አደይ
ሜሮን በሁንአንተ እና አደይ መሀል ጸብ ለመፍጠር ትሞክራለች። ስለአምዴ ቤተሰብ የሚወራው ወሬ የሁንአንተ እና ምዕራፍ ስረግ ዝግጅት ላይ ችግር ይፈጥራል። ኮሎኔሉ በፀጋው አብሮት እንዲሰራ ይፈልጋል። ቾምቤ ይታገታል።
ቪዲዮ
አደይ እና ራሄል ይጣላሉ – አደይ
ራሄል ከአደይ ጋር ትጣላለች። ለማ ሞቷል። ምዕራፍ ማርገዟን ለሁንአንተ ትነግረዋለች። አቶ ግርማ ሳራን ከወ/ሮ ሮማን ለመደበቅ ይሞክራሉ። ጫማዬ ወ/ሮ ሮማንን እርዳታ ይጠይቃቸዋል።
ቪዲዮ
አቶ ታደሰ ዮናስን ይጠረጥሩታል – አደይ
አቶ ግርማ ለጥያቄ ፖሊስ ጣቢያ ይሄዳሉ። አቶ ታደሰ የዮናስን ማንነት ደርሰውበታል። ትብለጥ ህብረተሰቡን በኩርሴማ እንቅስቃሴ ለማሳመን ትሞክራለች። ለማ ታሪኩ፣ ትግስት እና ትብለጥን ያሳስራቸዋል።
ቪዲዮ
ሁንአንተ እና ምዕራፍ ለሰርጋቸው ይዘጋጃሉ – አደይ
አቶ ታደሰ ሽመልስን ስለቤተሰቡ ይጠይቁታል። ወ/ሮ ሮማን ጫማዬ የወንጀል ስራውን እንዲያቆም ያስጠነቅቁታል። ሰሎሜ አቶ ግርማን ትጠረጥራለች። ሁኔ እና ምዕራፍ የሰርግ ዝግጅት ያደርጋሉ።
ቪዲዮ
አደይ እና ትብለጥ ይጣላሉ – አደይ
አደይ እና ትብለጥ በኩርሴማ ምክንያት ይጣላሉ። ፖሊሶች ስለጫማዬ ወንጀል ወ/ሮ ሮማንን ያሳውቋቸዋል። ወ/ሮ ሮማን ስለሽመልስ እና ሰሎሜ ያውቃሉ። በጸጋው ቢኒያምን ያሳግተዋል። ሜሮን እውነተኛ ማንነቷን ራሄል ፊት ታጋልጣለች።
ቪዲዮ
አደይ ወደቤት ተመልሳለች – አደይ
ትብለጥ ሽማግሌዎችን መስማት አልፈለገችም። ሜሮን ራሄልን ከአሹ ጋር ለማጣላት ትሞክራለች። አቤል ከወ/ሮ ሮማን ጋር ይጣላል። አደይ ወደቤት ትመለሳለች።
ቪዲዮ
አደይ ከቤት ጠፍታለች – አደይ
አቶ ግርማ ሊያ እንድትረዳቸው ይገፈፏታል። አቶ ግርማ የቤተሰባቸውን ታሪክ ያስታውሳሉ። አደይ ከቤት ጠፍታ ከቤተሰባቸው ተሸሽገው የሚኖሩ ጥንዶች ታገኛለች። በፀጋው ለመሸሽ ይሞክራል።
ቪዲዮ
አቤል አደይ እንድታገባው ይጠይቃታል – አደይ
አቶ ግርማ ርብቃ ምን እንደምትፈልግ ዮናስን ይነግሩታል። የኤደንን እቅድ ፖሊሶች ይደርሱበታል። አቶ ታደሰ ከአደይ ጋር ይጣላሉ። ጫማዬ ሽጉጡን ይሸጠዋል። አቤል አደይ እንድታገባው ይጠይቃታል።
ተጨማሪ አሳይ
24 የ 72