Logo

አቤል ሁንአንተን ይጠራጠረዋል – አደይ

ቪዲዮ
21 ኦክቶበር

ዳኜ ከአልማዝ እና ሜሮን ጋር ያሴራል። የኩርኩሪት ህብረተሰብ በአባ መላ ምክነያት ይጣላል። አልማዝ አደይን ይቅርታ ትጠይቃታለች። ጫማዬ አባ መላን ለማስቆም ይሞክራል። አደይ ሜሮን እንደምትከታተላት ይሰማታል።