Askuala
466
Drama
PG13
ዋና
ይመልከቱ
አስኳላ
ቪዲዮ
16 ሴፕቴምበር
መደበኛ ትምህርት ስላልተማሩ የእድሜ ልክ ፀፀት የሚሰማቸው የኔታ በላይ የሚኖሩበት አካባቢ በሚገኝ ትምህርት ቤት ውስጥ አስኳላ ይመዘገባሉ።
ለመመልከት ይመዝገቡ
Up Next
ጎጇችን
16 ሴፕቴምበር
ሁለት ጉልቻ
16 ሴፕቴምበር
ዙረት
16 ሴፕቴምበር
አቦል ዱካ በሁሉም የዲስቲቪ ፓኬጆች በደስታ እንቀበለዋለን!
12 ሴፕቴምበር
በኩረ የቃልኪዳንን ቤተሰብ ይተዋወቃል – ሁለት ጉልቻ
18 ማርች
በኩረ አዲስ ሴት ይተዋወቃል – ሁለት ጉልቻ
04 ማርች
ተዛማጅ ይዘት
ቪዲዮ
የአስኳላ ተማሪዎች እና አስተማሪዎች ሰልፍ ይወጣሉ – አስኳላ
አስኳላ ትምህርትቤት ሳይመረመር ተማሪዎች እና አስተማሪዎች፣ መማር እና ማስተማር አይፈልጉም። ይነበብ አስኳላን ለአንድ ሀብታም ገዢ ለመሸጥ ይዘጋጃል።
ቪዲዮ
የኔታ በሒሳብ ትምህርት ይገረማሉ – አስኳላ
ኮዬ፣ የኔታ የሚስማሙበት አይነት ትምህርት ያስተምራሉ። ኮዬ ለወገኔ አስቂኝ ታሪክ ይነግሩታል።
ቪዲዮ
የኔታ አስኳላን ለቀው ይሄዳሉ – አስኳላ
የኔታ የአስኳላ መለያ ሹራባቸውን ትምህርት ቤት ጊቢ ውስጥ ማስታወሻ እንዲሆን ትተው ይሄዳሉ። ይነበብ የኔታ የሰጡትን አደራ መወጣት አልቻለም።
ቪዲዮ
ይነበብ የአስኳላን ግምገማ ያበላሻል – አስኳላ
ይነበብ የአስኳላ ገምጋሚን ለማስገረም ሲሞክር ስህተት ይሰራል። የኔታ የይነበብን ስህተት ያርማሉ።