አቦል ዱካ በሁሉም የዲስቲቪ ፓኬጆች በደስታ እንቀበለዋለን!
ቪዲዮ
12 ሴፕቴምበር
አቦል ዱካ በይዘትና ጥራት የተመሰከረላቸው ኢትዮጵያዊ የመዝናኛ ይዘቶች የሚቀርብበት ሲሆን በሁሉም የዲስቲቪ ፓኬጆች ቻናል 466 ይገኛል። አቦል ዱካ እነሆ ከሰኞ መስከረም 9 ቀን 2015 ዓ.ም ይፋዊ ስርጭቱን ይጀምራል፡፡
ተጨማሪ ይመልከቱ
Up Next
ኦምና በቁጥጥር ስር ዋለ - በሚስጥር
03 ጁላይ
-ተወዳጁ ግርድ ድራማ በቅርብ ቀን፣ በምዕራፍ ሁለት ይመለሳል! – ግርድ
30 ጁን
ማክ ስለአሌክስና ኤልቤተል ግንኙነት አወቀ😳
30 ጁን
የሀዊ አባት በድንገተኛ ህመም ሆስፒታል ገቡ - በሚስጥር
25 ጁን
ጸሎት ሚስጥሯን ተናገረች - በሚስጥር
19 ጁን
ጸሎት ከባድ አደጋ ውስጥ ገብታለች - በሚስጥር
11 ጁን