በኩረ የቃልኪዳንን ቤተሰብ ይተዋወቃል – ሁለት ጉልቻ
ቪዲዮ
18 ማርች
አበባ አክስቷን ቀለበት ለማጋዛት ትስማማለች። በኩረ የቃልኪዳንን ቤተሰብ ለመተዋወቅ ያቅዳል። አበባ የበኩረ በሀሪ ሰልችቷታል።
ለመመልከት ይመዝገቡ
Up Next
በኩረ አዲስ ሴት ይተዋወቃል – ሁለት ጉልቻ
04 ማርች
ሊንዳ ጴጥሮስን ትቀርበዋለች – የተገፉት
10 ኖቬምበር
ፖሊስ ሩሃማን አላመናትም - የተገፉት
10 ኖቬምበር
ላምሮት ፌኔትን ትገላታለች – የተገፉት
22 ሴፕቴምበር
ምዕራፍ የኪዳንን ማንነት ታስታውሳለች – ዙረት
07 ኖቬምበር
አደይ አቤልን በማግኘቷ ትረበሻለች – አደይ
09 ጁላይ
ተዛማጅ ይዘት
ቪዲዮ
ሁለት ጉልቻ
በኩረ ከሶስት ሴቶች ጋር በፍቅር ግንኙነት ውስጥ ነው። በዚህ ጊዜ ላይ፣ በአጋጣሚ ሦስቱ ሴቶች በአንድ ዝግጅት ላይ ይገናኛሉ።
ቪዲዮ
በኩረ ጥፋቱን አልተቀበለም – ሁለት ጉልቻ
በኩረ ሴቶቹን መበደሉን አልተቀበለም። አበባ፣ ቃልኪዳን እና መታሰቢያ ህይወታቸውን በሰላም ይቀጥላሉ።
ቪዲዮ
በኩረ አዲስ ሴት ይተዋወቃል – ሁለት ጉልቻ
በኩረ መስራቤት ውስጥ እቃ በመበላሸቱ ይናደዳል። አንዲት ወጣት አባትዋን መጠጥ ቤት ከሌላ ሴት ጋር ታገኘዋለች እና በኩረን ትተዋወቀዋለች። አበባ አክስቷን ታገኛታለች።
ቪዲዮ
በኩረ ያታለላቸው ሴቶች በቀላቸውን ያቅዳሉ – ሁለት ጉልቻ
አበባ ከመታሰቢያ እና ቃልኪዳን ጋር የበኩረን በደል እንዴት እንደሚበቀሉ ታቅዳለች። አበባ ልጅ መውለድ እንዳትችል ያደረጋትን ስታስታውስ ትጨነቃለች።