Logo
Afaf S1

የእነዚህ ጥንዶች ፍቅር ያሸንፋል ወይስ ይከሽፋል? - አፋፍ

ዜና
14 ፌብሩወሪ 2024
የጥንዶቹን እጣፈንታ ድምጽዎን በማሰማት ይወስኑ!
tamirat and enkopa - afaf valentines

አፋፍ ድራማ አንደኛ የውስብስብ የፍቅር ግንኙነት አስመጪ እና ላኪ ነው መባል ይቻላል። የፍቅረኛሞችን ቀን በማስመልከት የተለያዩ የአፋፍ ጥንዶች እጣ ፋንታ የሚሆነውን የእርስዎን ድምጽ በመስማት መገመት እንፈልጋለን።

ጨዋታው ቀላል ነው፡ ፍቅራቸው ያሸንፋል ወይም ይከሽፋል ብለው ለሚያምኑት ጥንድ ምርጫዎን በማሳወቅ ድምጽዎን ማሰማት ብቻ ነው የሚጠበቅብዎ!

1. እንቆጳ እና ታምራት

afaf s1 poll
tamrat and enkopa - afaf

ፍቅራቸው ያሸንፋል ወይስ ይከሽፋል?

ያሸንፋል 💯93%
ይከሽፋል 💔7%

2. እስከዳር እና ማዕረግ

afaf s1 poll
mareg and eskedar - afaf

ፍቅራቸው ያሸንፋል ወይስ ይከሽፋል?

ያሸንፋል 💯67%
ይከሽፋል 💔33%

3. ቆንጂት እና ቹቹ

afaf s1 poll
chuchu and konjit - afaf

ፍቅራቸው ያሸንፋል ወይስ ይከሽፋል?

ያሸንፋል 💯80%
ይከሽፋል 💔20%

4. ፍርቱና እና ዳግም

afaf s1 poll
firtuna and dagim - afaf

ፍቅራቸው ያሸንፋል ወይስ ይከሽፋል?

ያሸንፋል 💯50%
ይከሽፋል 💔50%

5. እስከዳር እና አብዮት

afaf s1 poll
eskedar and abyot - afaf

ፍቅራቸው ያሸንፋል ወይስ ይከሽፋል?

ያሸንፋል 💯100%
ይከሽፋል 💔0%

ምርጫዎን ስለአሳወቁን እናመሰግናለን! እርስዎ የጠበቁት እጣፈንታ ለጥንዶቹ ደርሷል? እጣፈንታቸው እርስዎ እና ሌሎች ታዳሚዎች እንደገመቱት ከሆነ ለማወቅ አፋፍ ዘወትር ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 2፡00 በአቦል ቲቪ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 465 ይከታተሉት! #MyDStv አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://tinyurl.com/yc8p3xvd እና በ DStv Stream App የሚወዱትን የአቦል ቲቪ ድራማዎች ይመልከቱ፡ http://tinyurl.com/bdh2j9ed