Logo
channel logo

And Edil

465RealityPG13

ስለ #አንድእድል ትርኢት የተመልካቾች አስተያየት

ዜና
19 ፌብሩወሪ 2024
አንድ እድል አዲሱ የአቦል ቲቪ ሪያሊቲ ትርኢት ነው!
and edil premiere article

አዲሱ የአቦል ቲቪ ሪያሊቲ አንድ እድል ሰኞ፣ የካቲት 11 ይጀምራል። አንድ እድል ተሰጥኦ ያላቸው ሰዎች የሕልም ሙያቸውን ለመሞከር አንድ እድል በመስጠት ወደ መጀመሪያው ሕልማቸው እንዲቀርቡ የሚያደርግ ሪያሊቲ ትርኢት ነው! ማስታወቂያውን በማህበራዊ ሚድያ ያዩት ተመልካቾች ስለ ትርኢቱ ይሄን ብለዋል፡

and edil S1
and edil s1 poll 2

እርስዎ አንድ እድል በምን ያህል ጉጉት እየጠበቁት ነው?

100% 🔥100%
ከ100% በላይ❗️ 🤩0%

በአንድ እድል ድራማ ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ አቀራረብ ለማየት ይዘጋጁ! #አንድእድል ሰኞ፣ የካቲት 11 ከምሽቱ 1:30 በ #አቦልቲቪ ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል ይከታተሉ!