Adey
465
Drama
PG13
Main
ይመልከቱ
ያንብቡ
ውድድር
አቤል እና ዮናስ ተዋወቁ – አደይ
ቪዲዮ
18 ማርች
ርብቃ ኤደን ስለግርማ ወንጀል የነገረቻትን ለፖሊሶች ታሳውቃቸዋለች። ጠንቋዩ ጫማዬን ለመርዳት ይስማማል። ሁንአንተ ወ/ሮ ሮማንን ይቅርታ ይጠይቃል። ብሌን እና ዮናስ ይታገታሉ። አቶ ግርማ ዮናስ ልጃቸው መሆኑን ያውቃሉ። አቶ ግርማ ርብቃን ለማሳሰር ይሞክራሉ።
ለመመልከት ይመዝገቡ
Up Next
ርብቃ ዮሃንስን ጠረጠረችው – አደይ
11 ማርች
አደይ እና አቤል አብረው ለመሆን ይወስናሉ – አደይ
04 ማርች
አደይ ፅጌሬዳን ታስጠነቅቃታለች – አደይ
25 ፌብሩወሪ
ሁንአንተ የአቶ ታደሰን ህክምና ወጪ ይሸፍናል – አደይ
18 ፌብሩወሪ
ሊያ የአደይን ስራ ለመቀማት ታቅዳለች – አደይ
11 ፌብሩወሪ
እያሱ ፍቅር ይዞታል – አደይ
04 ፌብሩወሪ
ተዛማጅ ይዘት
ቪዲዮ
አደይ እና አቤል ይጣላሉ – አደይ
አቤል እና አቶ ታደሰ ከአደይ ጋር በታሪኩ ምክንያት ይጣላሉ። ምዕራፍ ወ/ሮ ሮማንን ሆና በህወታቸው ታሪክ ፊልም ላይ እንደምትተውን ለሁንአንተ ትነግረዋለች።
ቪዲዮ
አቤል አደይን ለማናገር ይሞክራል – አደይ
ፍርኑሴ ማርገዟን ለአቶ ታደሰ እና ዝናሽ ታሳውቃቸዋለች። ጫማዬ ስራውን ይለቃል። ቁምላቸው፣ አቶ ታደሰ የኩርኩሪት ሊቀመምበር እንዲሾሙ ሀሳቡን አቀረበ።
ቪዲዮ
አቶ ግርማ አቤልን ይመክሩታል – አደይ
ራሄል፣ ህሊናን አሹ አጠገብ እንዳትደርስ ታስጠነቅቃታለች። የኩርኩሪት አስተዳዳሪዎች አዲስ ከንቲባ ለመምርረጥ ይዘጋጃሉ። አቶ ግርማ ሁንአንተን ስለ አቤል ያናግሩታል። ለማ በፀጋው እንዲረዳው ለማሳመን ይሞክራል። ምዕራፍ አሹን ትመክረዋለች።
ቪዲዮ
የአደይ ምርጥ አፍታዎች – ምዕራፍ 1 - 6
በአደይ ድራማ አዝናኝ፣ አስቂኝ እና ልብ አንጠልጣይ ጊዜያት ይሄን ይመስሉ ነበር። አደይ ቴሌኖቬላ መጋቢት 21 ይጠናቀቃል፣ የመጨረሻው ክፍል እንዳያመልጥዎ በአቦል ቲቪ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 456 ከምሽቱ 2:30 ይከታተሉት!