Logo

አደይ እና አቤል አብረው ለመሆን ይወስናሉ – አደይ

ቪዲዮ
04 ማርች

ለማ አቶ መረድን ለ500 ሺ ብር ካሳ ይጠይቃል። እማማ ፍትለወርቅ ሊያን ወደዋታል። ወ/ሮ ሮማን እና አደይ ቾምቤን ለጫማዬ ሊሰጡት ይሞክራሉ። አደይ እና አቤል አብረው ይሆናሉ።