Logo

ርብቃ ዮሃንስን ጠረጠረችው – አደይ

ቪዲዮ
11 ማርች

ሊያ የአምዴ ቤተሰብ ሰራተኞችን ህልም ማወቅ ትፈልጋለች። አቶ ግርማ እማማ ፍትለወርቅን ያናድዷቸዋል። በፀጋው የኩልኩሊት ወጣቶች እንዲያምጹ ይነግራቸዋል። ርብቃ ዮናስን ጠረጠረችው።