ከጥር 16 እስከ መጋቢት 22 ቀን አሁን ከሚጠቀሙት ፓኬጅ አንድ ፓኬጅ ከፍ ካሉ... በኛ ወጪ ወደ ቀጣዩ ትልቅ ፓኬጅ ከፍ ይላሉ።   

Packages W Model
Be a boss. Manage your account your way with the MyDStv App!

Be a boss. Manage your account your way with the MyDStv App!

በMyDStv App ሂሳቦን መክፈል እና ወዲያውኑ የሚፈልጉትን መመልከት ከመቼውም ጊዜ በላይ ቀላል ሆንዋል። እንደ ዲኤስቲቪ ደንበኝነትዎ አሁን ከየትኛውም ቦታ የሚመለከቱትን መቆጣጠር፣ እንደ E16 እና E17 ያሉ ብልሽቶችን ማስተካከል፣ የክፍያዎን መጠን ማወቅና መክፈል፣ እንዲሁም ፓኬጅዎን መቀየርና የእርስዎን ዝርዝር መረጃ ማሻሻል ይችላሉ።  

የተለያዩ ስፖርቶች፣ ፊልሞች፣ ተከታታይ ፊልሞች፣ ቴሌኖቬላ እና ጥናታዊ ፊልሞች የሚያገኙበት አዝናኝ መተግበሪያ! በ MyDStv App ሾውማክስ እና የDStv መተግበሪያን ያግኙ