
ዲኤስቲቪ ፕሪሚየም የሁሉም መገኛ!!
የዲኤስቲቪ ፕሪሚየም ፓኬጅ ያስገቡና በሁሉም የሱፐርስፖርት ይዘቶች ይዝናኑ፡፡ የተወዳጅነት ቁንጮ ላይ የሚገኙ ሊጎችን ፣ እንዲሁም ምርጥ የስፖርት ጨዋታዎችን ይመልከቱ፡፡ በተጨማሪም ፕሪሚየም ፓኬጅ ሲያስገቡ ሾውማክስን ያለምንም ክፍያ ያገኛሉ፡፡
የእግር ኳስ ጥምዎን የሚያረካ ፓኬጅ ይምረጡ
በዲኤስቲቪ ፓኬጆች አማርጠው ይዝናኑ!

በተመቸዎ ቦታ፣ በፈለጉት ሰዐት የዲኤስቲቪ አካውንትዎን በMyDStv አፕ ያስተዳድሩ!
MyDStv አፕ ተጠቅመው በቀላል ሁኔታ ክፍያዎትን መፈፀም እና የመረጡትን ፕሮግራም ማየት ይችላሉ። የዲኤስቲቪ ደንበኛ እንደመሆንዎ ፤ የመረጡትን ፕሮግራም የትም ሆነው መከታተል ፣ የተለያዩ የቴክኒክ ብልሽቶችን ማስተካከል ፣ ያለዎትን ቀሪ ሂሳብ ማወቅ ፣ ክፍያ መፈፀም ፣ ጥቅል መቀየር እዲሁም የደንበኝነት መረጃዎን ማሻሻል ይችላሉ።
በስፖርት፣ በተከታታይ ድራማዎች፣ በፊልሞች፣ በቴሌኖቬላዎች እና በሌሎች የተለያዩ ፕሮግራሞች ይዝናኑ። ዲኤስቲቪ ናው፣ ሾውማክስ በተጨማሪም ቦክሳኦፊስን MyDStv አፕ ላይ ያግኙ።


