2
1
በዓለም ዙሪያ ያሉ ሰርጎች ሁሉ ከዋናው የሰርግ ስነ ስርአት ቀን በፊት የተለያዩ አስደናቂ ክስተቶች አሉዋቸው። እነዚህ ክስተቶች ሙሽራው እና ሙሽሪት እርስ በራስ በተለያየ መንገድ ይበልጥ እንዲተዋወቁ ይመሯቸዋል። በዚህ እውነተኛ ትዕይንት ላይ ጥንዶች የተለያዩ ውድድሮችን በማለፍ ወደር የሌለው የሰርግ ስነ ስርአት ለማሸነፍ ይወዳደራሉ።
Shiret
Out And About
Liya