Logo
Afaf S1

ለአፋፍ ገጸ ባህሪያት የትኛውን እጣፋንታ ይመርጡላቸዋል?

ዜና
02 ሜይ 2024
የአፋፍ ገጸ ባህሪያት ብዙ ውጣ ውረድን እያሳለፉ ነው። ይህ ህይወታቸውን የሚያቀል ምርጫ መምረጥ ይችላሉ?
afaf choices article

የአፋፍ ገጸ ባህሪያት የነፍስ ማጥፋት፣ የሀብት መሰረቅ እና የበቀል ችግር ውስጥ ናቸው። እርስዎ ለእነሱ የሚጠቅም ምርጫ መምረጥ ይችላሉ? ጥያቄዎችን ይመልሱ!

ታምራት ለእንቆጳ ባለው ፍቅር እና በደበቃት ምስጢር ተጨንቋል። የአባቷ ገዳይን ማንነት እያወቀ ምንም ባለማለቱ እንቆጳ ጠልታዋለች። አሁን ታምራት ስለ ማንም ማሰብ አቁሞ፣ እንቆጳ እንድትወደው ነው የሚፈልገው።

afaf s1 poll
afaf poll 8

የትኛውን ምርጫ ይምረጥ?

Click here to make your selection
ለፖሊሶች እውነቱን መንገር
እንቆጳን ይቅርታ መጠየቅ

ቹቹ ማወቅ አለብኝ ብሎ የሚያምነው ምስጢር ስላልተነገረው የአዲስን ቤተሰብ ህይወት እየበጠበጠ ነው። ቹቹ ይሄን ምስጢር ደብቀውኛል ብሎ ያሰባቸውን ሰዎች እየጎዳ ይበልጥ እራሱን ችግር ውስጥ እያስገባ ነው።

afaf s1 poll
afaf poll 9

ቹቹ አሁን ምን ቢያደርግ ጥሩ ነው?

Click here to make your selection
እነ አዲስን ይቅርታ ቢጠይቅ
እስከዳር ኦፓሉ እንዳታገኝ ማድረግ

አዲስ ከዜና ጋር ያለው ታሪክ ቤተሰቡን ችግር ውስጥ ከቶታል። ዜና አዲስን ካልተበቀለው አያቆምም እና አዲስ ዜናን መጣላቱን ይቀጥላል ግን ይሄ ባህሪ ይበልጥ ችግር ውስጥ እየከተታቸው ነው።

afaf s1 poll
afaf poll 10

አዲስ ምን ቢያደርግ ጥሩ ነው?

Click here to make your selection
ስለ ዜና ለፖሊስ ቢናገር
ከዜና ጋር ቢጣላ

ምርጫዎቹ እነዚህ ነበሩ! እነዚህን የአፋፍ ገጸ ባህሪያትን የረዷቸው ይመስልዎታል?

አፋፍን ዘወትር ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 2፡00 በአቦል ቲቪ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 465 በመከታተል ይወቁ! በ #MyDStv አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://tinyurl.com/yc8p3xvd እና በ DStv Stream App የሚወዱትን የአቦል ቲቪ ድራማዎች ይመልከቱ፡ http://tinyurl.com/bdh2j9ed