ትኩስ ዜና
ዜና
አዲሱ የአቦል ቲቪ የጉዞ ሪያሊቲ ሾው፡ "Out And About" - ጉዞ፣ ባህል፣ እና አዝናኝ አጋጣሚዎች!
ዜና
የግዛት የሥልጣን ፍልሚያ ቀጥሏል! የግዛት ገጸ-ባህሪያትን ምን ያህል ያውቃሉ? [ጌም]
ዜና
ግርድ ድራማ - እስከ አሁን ምን ምን ተከሰተ?
ዜና
አዲሱን "ባሻገር" ድራማ እንድንወደው ያደረጉን ነገሮች!
ዜና
አዲሱን ግርድ ድራማ ጓግተን እንድናየው የሚያደረጉን 3 ነገሮች!
ዜና
በ2018 ለአቦል ቲቪ የኛ ምኞት
ዜና
ዕፀህይወት በጥይት ተመታች
ዜና
[አዲስ፡ ያንብቡ] ከግዛት ተዋናይ ታምራት በለጠ ጋር ቃለ መጠይቅ አደረግን!
ዜና
[ጌም] ይህን የማድረግ ትልቅ እድል ያለው ማን ነው... ከግዛት ገጸ ባህሪያት ጋር
ዜና
አዲስ ወር አዲስ ድራማ በአቦል ቲቪ!
ተጨማሪ
ቪዲዮ
ምትኩ እና ሊዲያ አሮን ላይ ያሴራሉ – ግዛት
ምትኩ እና ሊዲያ አሮን ላይ ያሴራሉ። ውብአለም በልደት በዓሏ ላይ ትሰክራለች።
ቪዲዮ
ሀረግ አሮንን የቤተሰቡ መሪ አድርጋ ትመርጣለች – ግዛት
ሀረግ ከእስር ስትፈታ አሮንን የቤተሰቡ መሪ አድርጋ ትመርጣለች። ጎሳዬና ሰመረ በውሳኔዋ ደስተኛ አይደሉም። አሮን ሃላፊነቱን ለመቀበል ይወስናል።
ቪዲዮ
አዲሱ የአቦል ቲቪ የጉዞ ሾው በቅርብ ቀን ይጀምራል! Out N About
የሀገራችንን ውብ ከተሞች፣ ድንቅ መስህቦች እና አዳዲስ መዝናኛዎች ከኪም ጋር የምንቃኝበት አዲሱ የጉዞ ሾው Out N About በቅርብ ቀን በአቦል ቲቪ! Out N About ረቡዕ፣ ጥቅምት 19 በ #አቦልቲቪ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 465 ይጀምራል!
ቪዲዮ
አሮን እና ጎሳዬ ሀረግ እንድትፈታ ያደርጋሉ – ግዛት
ተሾመ የአሮንና የኑሃሚንን ጋብቻ ይፈቅዳል። ኪያ በሊዲያ ላይ ታሴራለች። አሮን እና ጎሳዬ ሀረግ እንድትፈታ ያደርጋሉ።
ቪዲዮ
አሮን ሰርጉን ሊሰርዝ ነው – ግዛት
አሮን እናቱን ነጻ ለማውጣት ህይወቱ ላይ ይወስናል።
ቪዲዮ
ጠበቃ ሰውነት ይታገታል - ዕፀህይወት
ሰብለ የኑዛዜውን ወረቀት ለማስወገድ ጠበቃ ሰውነትን ታሳግታለች
ቪዲዮ
ሰብለ ጥፋቶቹኣን ለመደበቅ ትሞክራለችዕፀህይወት
ካሱ የሰብለን ክፋት እንደሚያውቅ ይነግራታል።
ቪዲዮ
ድንቅ ልብ አንጠልጣይ ድራማ – ባሻገር
ለፍትህ የሚደረግ ትግል፣ ፍቅር እና ፈተናን የያዘ ልዩ ታሪክ እንዳያመልጥዎ! #ባሻገር ዘወትር ሰኞ ከምሽቱ 2፡00 በ #አቦልቲቪ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 465 ይጠብቁ!
ቪዲዮ
ተሾመ እውነቱን ለአሮን ይነግረዋል - ግዛት
ተሾመ እውነቱን ለአሮን ይነግረዋል። ሰመረ አሮን ላይ ሽጉጥ ይመዛል። ሊዲያና ኪያ ይጣላሉ።
ቪዲዮ
የሰብለን ክፋት ሁሉም የሚያውቅ ይመስላል - ዕፀህይወት
ሰብለ ዕፀህይወትን ልታስገድል አስባ እንደነበር ጓደኛዋ አወቀች።
ቪዲዮ
ሰብለ የዕፀህይወትን ፕሮፖዛል በእሳት አቃጠለችው - ዕፀህይወት
ሰብለ የምታጠፋውን ጥፋት ሁሌም አሸናፊ እንዲፈታ ትፈልጋለች።
ቪዲዮ
የ 2017 አቦል ቲቪ ምርጥ 4 ጥንዶች – አቦል ቲቪ
እኛ የወደድናቸው የ2017 የአቦል ቲቪ ጥንዶች እነዚህ ናቸው።
ቪዲዮ
ሮቤል ሽጉጥ ይገዛል - ዕፀህይወት
ከተማው ዕፀህይወትን ለማገዝ ቃል ይገባል።
ቪዲዮ
የ #ዕፀህይወት ድራማ ተዋናይ የአዲስ አመት መልዕክት – ዕፀህይወት
Ethiopia #NewYear #2018 #AbolTV የምንወዳቸው የዕፀህይወት ድራማ ተዋናይ፡ መራዊ ፀሀይ፣ እየሩሳሌም ታምሬ፣ ፍሬህይወት ጉደታ፣ ኤልሳቤት ጫኔ እና ሰናይት ጥላሁን ለአዲሱ አመት መልዕክት አቅርበውልናል። #ዕፀህይወት ዘወትር ሀሙስ እና አርብ ከምሽቱ 2፡00 በ #አቦልቲቪ ዲኤስቲቪ ፣ ቻናል 465 እንዳያመልጥዎ!
ቪዲዮ
ዕፀህይወት ከተማውን እንዲረዳት ትጠይቀዋለች - ዕፀህይወት
ዕፀህይወት አባቷ የጀመረውን የቲቢ መድኃኒት ለማግኘት ስራዋን ትጀምራለች።
ቪዲዮ
አሸናፊ ዕፀህይወት ማታለሉን ቀጥሏል - ዕፀህይወት
ዕፀህይወት አሸናፊ እያታለላት እንደሆነ አታውቅም። እውነቱን ስታውቅ ምን የሚፈጠር ይመስላችኋል?
ቪዲዮ
ግርድ ድራማ በቅርብ ቀን ይጀምራል – ግርድ
ፍቅርና በቀል፣ ስልጣንና ሴራ፣ ሚስጥርና ፍትህ የሚፋለሙበት የጓደኝነት እና ክህደት ታሪክ በቅርብ ቀን በአቦል ቲቪ! ግርድ ድራማ ማክሰኞ፣ ጷግሜ 4 በ #አቦልቲቪ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 465 ይጀምራል!
ቪዲዮ
ያልተዳኘ፡ ህሊና በአቦል ቲቪ ጀምሯል - ያልተዳኘ
የአብሮ አደግ ጓደኛሞችን ታማኝነት እና ህሊና የሚፈትነው ታሪክ በአቦል ቲቪ ይቀርባል!
ቪዲዮ
አሸናፊ ዕፅህይወት ጠንቃቃ እንድትሆን ይመክራታል - ዕፀህይወት
የሰብለ ባህሪ የማይገመት መሆኑን እና ዕጸህይወት ነገሮችን ማጤን እንዳለባት አሸናፊ ይነግራታል።
ቪዲዮ
ሰብለ ዕፀህይወትን ማስገደል ትፈልጋለች - ዕፀህይወት
አሸናፊ ሰብለ ባዘዘችው መሰረት ዕጸህይወትን ወደ ወጥመድ ይዞአት ይሄዳል።
ቪዲዮ
ሰብለ ኮሚቴውን አስጠራች - ዕፀህይወት
የዕፀህይወትፕሮፖዛል በኮሚቴው ተቀባይነት አግኝቷል።
ቪዲዮ
የሰብለ ሚስጥር ይጋለጣል- ዕፀህይወት
ዕፀህይወት ሰብለ እና አሸናፊ በሷ ሃሳብ እንዲስማሙ ታደርጋለች።
ቪዲዮ
ዕፀህይወት ወደ ብርቋ ለመመለስ ወሰች - ዕፀህይወት
የዕፀህይወት አጎት ዕፀህይወት ቤተሰቧን ይዛ ወደ ብርቋ እንድትመለስ ያሳምናታል።
ቪዲዮ
የሺ ገነትን ትሳደባለች - ዕፀህይወት
ሰብለ ጓደኞቿ ፊት ገነት እንድትዋረድ ታደርጋለች።
ተጨማሪ አሳይ
24 የ 150