በ 1984 ዓ.ም የዙማ መንደርን የመቀየር ህልም በታጠቁ ሁለት ጓደኛሞች ታሪክ ነው፡፡ ሁለቱ ወጣቶቹ ከእለታት በአንዱ ቀን ሰው ዝር በማይልበት ግዙፉ ተራራ ዙሪያ ሲሯሯጡ ድንገት አንድ በጣም ውድ ማዕድን ይገናኛሉ፡፡