Logo

የኔታ እርሻ ትምርት ያስተምራሉ – አስኳላ

ቪዲዮ
17 ጁን

ኔታ ጤንነታቸውን ለማስመስከር ባለቤታቸውን ይዘው ወደ አስኳላ ትምህርት ቤት ይሄዳሉ። በላቸው ለየኔታ ያላቸውን ቅሬት ያሳውቃሉ። የኔታ ስለሳየንስ ትምህርት ብዙ ጥያቄ ያቀርባሉ።