Logo

ከአቦል አዲሱ አቅርቦት አስኳላ ዳይሬክተር እና ተዋንያኖች ጋር ጥያቄና መልስ አድርገናል – አስኳላ

ቪዲዮ
16 ኤፕሪል

ከአቦል ቲቪ አዲሱ አቅርቦት አስኳላ ሲትኮም ተዋንያን እና ዳይሬክተር ጋር ጥያቄና መልስ አድርገናል። ተዋንያኖቹ ይህን ሲትኮም ለመስራት እራሳቸውን እንዴት እንዳዘጋጁ እና ምን አይነት ገጸ በሃሪያቶችን እንደሚጫወቱ እንሰማለን። ዳይሬክተሩም ለቀረጻ ምን አይነት ዝግጅት እንዳደረጉና በቀረጻም ወቅት ምን ምን ገጠመኝ እንዳሳለፉ ያጫውቱናል ።